August 16, 2017

አቶ ሙላቱ ተሾመ በቅርቡ የሾሟቸው አምባሳደሮች የተመደቡባቸው ሀገራት ይፋ ሆኑ።

በዚህም መሰረት፡-

1. አምባሳደር ካሳ ተክለ ብርሃን – አሜሪካ ዋሽንግተን

2. አምባሳደር ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ – ቻይና ቤጂንግ

3. አምባሳደር አስቴር ማሞ – ካናዳ ኦታዋ

4. አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም – ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ

5. አምባሳደር ፕሮፌሰር መርጋ በቃና – ስዊድን ስቶኮልም

6. አምባሳደር ተበጀ በርኼ – የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ አቡ ዳቢ

7. አምባሳደር መታሰቢያ ታደሰ – ኳታር ዶሃ

8. አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ – ኢንዶኔዥያ ጃካርታ

9. አምባሳደር ሉሊት ዘውዴ – ሩዋንዳ ኪጋሊ

10. አምባሳደር ዓሊ ሱሌይማን – ፈረንሳይ ፓሪስ

11. አምባሳደር ሙሉጌታ ዘውዴ – ሱዳን ካርቱም

12. አምባሳደር እውነቱ ብላታ – ቤልጂዬም ብራስልስ እንዲሰሩ መመደባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።