https://www.youtube.com/watch?time_continue=1&v=AoM2E5gFp9s

Wednesday, October 11, 2017

ግሸን ደብረ ከርቤ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል በአፄ ዳዊት ዘመን ከግብፅ መጥቶ በክብር የተቀመጠበት ቦታ ነው። የኢትዮጵያን ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ለይተው ለማየት የሚሞክሩ ሁሉ የመረጃ እጥረት እንዳለባቸው ቢያንስ ከእዚህ ቪድዮ ሊረዱት ይገባል።

” ማንም ኢትዮጵያዊ ቢያምንም ባያምንም በኢትዮጵያዊነቱ የግሸን ቅርስ ባለቤት ነውአቡነ አትናትዮስ የተናገሩት
ቪድዮውን ከተመለከቱ በኃላ ስለ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና ለምን ደመራ እንደምናከብር ለመረዳት ከቪድዮው ስር (ይህንን) የሚለውን ተጭነው ያንብቡ።

ቪድዮውን ከተመለከቱ በኃላ ስለ የክርስቶስ እውነተኛ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥ እና ለምን ደመራ እንደምናከብር ለመረዳት ይህንን ተጭነው ያንብቡ።
ጉዳያችን /  Gudayachn
ጥቅምት 1/ 2010 ዓም (ኦክቶበር 12/2017)