<…በሱማሌ ልዩ ሐይል የተወሰደው አሰቃቂ እርምጃ በኦሮሚያ የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ለማዳከምና ሕዝቡ በጊዜያዊ ችግር ተይዞ ዋናውን ጥያቄ ይረሳል ብለው በንጹሃን ላይ የወሰዱት ጭፍጨፋ አገሪቱን ጭምር ወደ አደገኛ ሁኔታ እያመራና በውስጥም …> ጦማሪና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ስዩም ተሾመ ስለ አገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የሰጠን ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ( ሙሉውን ያድምጡት)