October 18, 2017 07:43

የኛ ምርጦች ‘ እስክንድር ነጋ አንዱአለም አራጌ ከ ለውጡ በኀላ ሀገሪቱን በቀጣይ የሚመሩ ብርቅዬ መሪዎቻችን ናቸው፡፡ በነፃነት ትግል ውስጥ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አሰልቺ መሰናክሎች ይገጥሙናል በተለይ እንደወያኔ ፅንፍ የረገጠ በአካባቢ ስሜት የታወረ ፍፁም ዘረኛን መታገል ደግሞ መስዋዕትነቱን በሁለመናው እጅግ ያከብደዋል፡፡

ነገር ግን ምንግዜም ቢሆን ጨለማ ገላጮች የድሉ ፍሬ በፅናት የቆሙ ሃቀኞች ነው፡፡ ተስፋን ያነገቡ ብሩህ ጊዜን ሰናቂዎች ለቃላቸው “ሞት ” የማይበግራቸው እውነተኛ መሪዎች ከናዳው ድንገት ይወለዳሉ፡፡ እስክንድር እና አንዱአለም ለህዝብ የተሰጡ የአንድ ዘመን ክስተቶች ብንላቸው ማጋነን አይደለም፡፡

‘የኛ ምርጦች’ በእሳት ተፈትነው ገለባውን ከእንክርዳዱ አስመሳዩን ከሃቀኛው መለየት አስችሎናል፡፡ በመራራ መስዋዕትነታቸው “አሸናፊነታችን ቅርብ አድርጎታል፡፡ አንረሳቸውም!”

Sintayehu Chekol

በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር ሳትሰለቹ አንብቡ (ክፍል 1)

(Menber Kassaye)

ለማንበብ PDF ይህን ይጫኑት⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/10/poletica-pri.pdf