የመቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

image_pdf

November 13, 2017 08:04

መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ የትግራይ ተማሪዎች ከሳምንት በፊት ከዩንቨርሲቲው ወጥተው እንዲሄዱ ተደርጓል።

የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል፤ ሁሉም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ ግቢውን ለቀው ከመሄዳቸውና አንድ ተማሪ ከቀናት በፊት ከመደብደቡ ውጭ በዐማራ ተማሪዎች ላይ ሌላ የደረሰ ጉዳት የለም።

የዩንቨርሲቲው የብአዴን አስተባባሪ የማውቀው የለም በማለት ተማሪዎችን መልሷል።
Muluken Tesfaw

No widget added yet.

← የመከላከያ ሰራዊቱ እንደ ቀድሞው ጦር ለመፍረስ ገደለ አፋፍ ላይ ነው – ስንታየሁ ቸኮል እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ (በጌታቸው ሺፈራው) →

Leave A Reply

Comments are closed