በቅርቡ የተዘጋጀው የፌደራል ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት የፀጥታ ዕቅድ ሰነድ በ”Addis Standard” በኩል አፈትልኮ ወጣ፡፡

በሰነዱ ውስጥ ከተጠቀሱት እጅግ በጣም አሳፋሪና አስፈሪ ከሆኑ የተግባር ዕቅዶችና ግቦች ውስጥ፦​ለግጭት ችግር ይፈጥራሉ በተባሉ አከባቢዎች የክልሎች የፀጥታ ሃይል ከአከባቢው እንዲነሳ ማድረግ፣
ለግጭት የሚያነሳሱ ግለሰቦች ይሁኑ ቡድኖች መለየትና በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ ማቅረብ፣
በተለያየ መንገድ ህብረተሰቡን ለጦርነት የቀሰቀሱ፣
በህዝቦች መተማመን እንዳይኖር ፀረ-ህዝብ ቅስቀሳዎችን ያካሄዱ ጥፋተኞችን፥ ወንጀለኞችንና አሸባሪዎችን መለየትና መቆጣጠር፣…እና የመሣሠሉት ተካትተውበታል፡፡ 

በብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤቱ የተዘጋጀውን ሙሉ ሰነድ ከዚህ በታች ያለውን ማያያዣ በመጫን በ”Pdf” አውርዶ ማንበብ ይቻላል፦⇓

https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/11/AS-Exclusive-Document-presented-at-the-Ethiopia-national-security-meeting-.pdf