የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ በተከታታይ እያቀረበ ባለው አገራዊ ጉዳይ የውይይት ፕሮግራሙ ላይ ለዛሬው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች-ግንቦት 7 ሊቀመንበር እና የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ምክር ቤት የጋራ ሊቀመንበር፤ አቶ ግደይ ዘርዓ-ጽዮን የኢትጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ሸንጎ ጸሃፊ እና እንዲሁም፣ አቶ የሺ ዋስ አሰፋ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ይዞ ቀርቧል:: የዘ-ሐበሻ ተከታዮች ግንዛቤ ያገኙበታል ብለን ስላሰብን ወደዚህ አምጥተነዋል::