አቶ የሺዋስ አሰፋ፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀምነበር፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።