| 13/12/2017

“የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ አይደለም። ወይም በለንደን የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ ድራግ ሳመላልስ አይደለም ።የታሰርኩት ድምፅ ላጡት ወገኖቼ ስለጮኹላቸውና ስላለቀስኩላቸው ነው። ግን ታስሬ አልቀረኹም። ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ።” ታማኝ በየነ