By Henok Degfu

December 14, 2017 14:18

 

 

ጄኔራል ፃድቃን የሚመራዉ የኤርትራና ትግራይ ሀገራት የእርቅ መድረክ በሃርሞኒ ሆቴል ተጀምሯል። ድርድሩ ኤርትራ የጠየቀችዉን ሁሉ የምታገኝበት ከሰጦ መቀበል መርህ የወጣና በትግራይ በኩል የነፍስዉጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ እንደሆነ ተጠቁሟል። የግንቦት ሰባትን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል አልታወቀም።

ኢሳያስ ታምሩ እንደከተበው