January 17, 2018 – ቃለ ምልልስ

ከ17 አመት በፊት ክንፈ ገብረመድህን የሚባል የደህነት እና የ ስለላ ሀላፊ ነበር! አሁን በጌታቸው አሰፋ የተያዘውን የ ደህንነት ክፍል መርቷል! ክንፈ ገ/መድህን ከ አዜብ ልጅ እንዳለው ይወራል! ህውሀት ከተሰነጠቀ በሗላ የመከላከያ ከፍተኛ መኮንነችን ለመገምገም ይሰበሰባል! የ ያኔው ኢታማዦር ሹም ፃድቃን ገ/ትንሳኤም በግምገማው ጊዜ ሀላፊነቱን እንደተቆናጠጠ ነበር! አንድ ሻለቃ ክንፈን አንተ ሲቪል ነህ እንዴት እኛ ትሰበስባለህ ብሎ ይነቁረዋል! ክንፈም የሆነ ነገር ይለዋል ሻለቃው ሽጉጡን አውጥቶ በግንባሩ አከታትሎ በመተኮስ ያሰናብተዋል!
በክንፈ ገ/መድህን ስልጣን ዘመን የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሁለተኛ ሰው የነበረው ደብረፅዮን የክንፈ የቅርብ ወዳጅም ስለነበር በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር UK በሚገኝ ባንክ ማስቀመጡን ያውቃል! ስለዚህም ጉዳይ በማሊዥያ የሚኖሩውን የአማካሪ ወዳጁን ያማክረዋል! ከጊዜ በሗላ ጉዳዩ ምን ደረጃ እንደደረሰ ይጠይቀዋል …አንድሪውም ይመልስለታል!
ውይይቱን በአማረኛ ተርጉሜዋለሁ

ከደብረፅዮን ወደ አንድሪው

ቀን ሂዳር 23 1994 ዓ/ም

ሰላም አንድሪው!

እንዴት ነህ ? ቤተሰቦችህስ እንዴት ናቸው?ባለፈው ጡረታ እንደምትወጣ እና አዲስ ስራ እንደምትጀምር ነግረኽኝ ነበር! በሀሳብህ እየገፋህበት ነው?

ባለፈው ያጫወትኩህ የ ክንፈን የባንክ ሂሳብ ጉዳይ የት ደረሰ ? አዲስ ነገር ካለ አሳውቀኝ! በቀጣዩ ሳምንት ለ እኛ ሰርቢስ የሚውሉ አንድ አንድ እቃወችን ለመገብየት ወደ ለንደን እበራለሁ! ወደ እንግሊዝ ከመጏዜ በፊት የ ባንኩ ጉዳይ ቢጠናቀቅ ደስ ይለኝ ነበር

ያንተው

ደብረፅዮን

አንድሪው ለደብረፅዮን

ደብረፅዮን

ሰላምታየ ይድረስህ!አወ ስራየን ለቅቂያለሁ ከመልቀቄ በፊት ወደ ቢሮ ጠቃሚ መመሪያወችን መውጣት ችያለሁ! ከ ክንፈው የ ድርሀም አካውንት ወደ አንተ አካውንት ገንዘቡን ለማዛወር የሚቻልበትን መንገድ እንዲያጣሩ አድርጊያለሁ! በዚህ ጉዳይ ካምፓላ ያለውን ጀስቲንን ጠይቀው ይረዳሀል!

በግሉ አለም ህይወት ትንሽ ለየት ትላለች! አዲሱን የህይወት ዑደት ለመልመድ እየሞከርኩ ነው! ገንዘብ ብዙ እየተገኘ አይደለም! በቅርቡ የ ገንዘብ ምንጮች ይታዩ ይሆናል ብዩ ተስፋ አደርጋለሁ! ለ አንተ እና ለ አለን ግሪን የተለያየ ኢሜል ልኬላችሗለሁ! ወዳጄ አለን ግሪን Hi-Tech የሚባል ኩባንያ ባለቤት ነው! የ ደህንነት እና የስለላ እቃወች ባለሙያ ነው! እቃወችን ለመግዛት ወደ ለንደን ስትሄድ ሊረዳህ ይችላል!

አንድ ቀን ወደ አዲስ አበባ እመለሳለሁ ብየ አስባለሁ! ስለሆነም ግንኝነታችን ይቀጠል! ሚስት እፈልግልሀለሁ ከዛ ብዙ ቆንጆ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ያሉ ይመስለኛል!

መልካም እድል

አንድሪው!

አንድሪው ለደብረፅዮን

ውድ ደብረፅዮን!

ስለ ክንፈ ባንክ ሂሳብ ጉዳይ አንድ ብሪቲሻዊ የባንከ ባለሙያ የ ክንፈን ባንክ ሂሳብ የምናገኝበትን ጥሩ አማራጭ እንዲነግረኝ አማክሬው ነበር! ባለሙያው እንደነገረኝ አማራጩ መንገድ የ ክንፈ ህጋዊ ወራሽ ወደሆነው የ ልጁ አካውንት ገንዘቡ እንዲዘዋወር ማድረግ እና አንተ ደግሞ ብሩን ከልጁ አካውንት ነጥቀህ ለራስህ ጥቅም ማዋል!
ገንዘቡን ለማዘዋወር የሚከተሉትን ዶክመንቶች ማቅረብ ይኖርብሀል!

1. የ ክንፈን የሙት ማስረጃ

2. የ ክንፈ ልጅ የልደት ካርድ

3. የ ክንፈ ልጅ ልዑል ህጋዊ ወራሽ መሆኑን የሚአረጋግጥ የመንግስት ማህተም ያረፈበት ዶክመንት! ሌላ ወራሽ የሌለው መሆኑን ማረጋገጫ ዶክመንት!

4. ለንደን ከሚገኘው የ ኢትዮጵያ ኢምባሲ የ ከ አዲስ አበባ የተላከው ዶክመት ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጫ ደብዳቤ!

5. አዝናለሁ! ብዙ ቢሮክራሲ አለበት ቢሆንም ገንዘቡ ለ ክንፈ ቤተሰብ እስከተላለፈ ድረስ ከባንኩ ጋር ከ ህግ አንፃር ምንምችግር አይኖርም!

አንድሪው ለ ደብረፅዮን

ውድ ደብረፅዮን

ሰላምታየ ከ ካላላፑር ይድረስህ! ዛሬ ኢድአልፈጥር ነው ብሄራዊ በአል ነው! በሚቀጥለው ገና ነው ሌላ በአል! ወደ ፐርዝ አውስራልያ ዘመድ ለመጎብኘት ለተወሰኑ ቀናት እሄዳለሁ! አለን ግሪን ደውሎልኝ ነበር ልታገኘው እንዳሰብክም ነግሮኛል! የ UK ጉዞህ መልካም እንደነበር ተስፋ አደርጋለሁ!በባንኩ ረገድ ባለው ጉዳይ ተጨማሪ የምረዳህ ካለ ንገረኝ! እኔ ለ ናሽናል ዌስትሚኒስቴር ባንክ የረጅም ጊዜ ደንበኛ ስለሆንኩ የክንፈ ባንክ ጉዳይ ውስብስብ ካለብህ የ እኔ ደንዳቤ ያስፈልግህ ይሆናል! እኔ ከ office መስራት ስላቆምኩ መስሪያ ቤቱን ተጠቅሜ ልረዳህ አልችልኩም! በሌላ በኩል በግሌ ስለምሰራ ልረዳህ እና የሚደረገውን አሻጥር በሚስጢር እጠብቅልሀለሁ! ለ ጀስቲን ስለ ለንደን ጉዞህ ምንም አልነገርኩትም ! ለ እሱ መንገር ያስፈልጋል ወይም አያስፈልግም የሚለውን ውሳኔ ላንተ ትቸዋለሁ!

በል ጉደኛየ! አሁን አሁን ስለ ኢትዮጵያ ብዙ እያሰብኩ ነበር ! አዲስ ለመምጣት ምክኒያት እንደማገኝ ተስፋ አለኝ! አዲስን እንደገና ብጎበኛት ደስ ይለኛል ! በ እርግጥ ክንፈ ስለማይኖር ትንሽ ያሳዝናል!

ዳዊት ሰለሞን

የኮሚኒኬሽን ዲያሬክተሩ ሃዱሽ ካሱ ፌስ ቡክ ላይ የተለጠፈው ይህንን ይመስላል።

Let’s go back 17 years.
Debretsion was second in command to then Intelligence Chief Kinfe Gebremedhin. He was also his close confidant who knew about Kinfe’s offshore account where the latter had kept large sums of money siphoned off from public coffers.

When Kinfe was assasinated, Debretsion tried to find a way to transfer these funds from Kinfe’s account in National Westminister Bank, UK, to his own without the knowledge of Kinfe’s son, Leul.

However, a Malaysia based consultant advised him that is not possible and that the only viable course of action to get the funds is to ask the bank to transfer the money to Kinfe’s son and ‘collect it from him.’ He was also advised to withhold information from the bank about where the money would end up.

Whether he succeeded or not is a different matter but their exchanges (including others) show Debretsion tried to hoodwink Kinfe’s family and transfer the funds directly to his own account. Most importantly this is evidence that TPLF officials have offshore accounts where they keep money stolen from the Ethiopian people. The money belongs neither to Kinfe’s son nor to Debretsion.

Kylian Mbappe