አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እሥረኞች ኮሚቴ በካናዳ ሊቀመንበር፤ ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ የደረሱበት ላልታወቁትና ለሕልፈተ ሕይወት ለተዳረጉት የኢሕአፓ አባላት ፍትሕ እንዲያገኙ ኮሚቴያቸው እያደረጋቸውና እያካሄዳቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎቹ ይናገራሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የዘገየም ቢሆን ፍትሕ ለኢሕአፓ አባላት ዕውን እንዲሆን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግን ጠይቀናል" አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው
Aklilu Wondaferew. Source: A. Wondaferew