October 25, 2016

መደማመጥ እና መከባበር ሲጠፋ ፅንፈኞችና ዘረኞች ወደ ላይ ይመጣሉ :: (ኦሮሚያን እንደ ደቡብ ሱዳን = ሊከሽፍ የሚገባው ድብቁ ሴራ) እንግዲህ ከአሁኑ መንቃት ነው ። ትግሉ የመገንጠል እንጂ የኢትዮጵያን እድሜ የማስረዘም ኣይደለም ተብሏል ። ወያኔ የፈጠራቸው ፈረንጅ ኣገር ድረስ ወስዶ ያስተማራቸው የኦሮሞ ልጆች ኣያቶቻቸው በደማቸው ያቆዩትን ኢትዮጵያ ለመበታተን እየሮጡ ነው ።

ይህ ኣላማቸውን ይህ እኩይ ስራቸውን ይህ የጎሳ ግባቸውን ይዘው በዘረኝነት ታፍነው ኦሮሚያን የደቡብ ሱዳን ወራሽ ሊያደርጓት ደፋ ቀና እያሉ ነው ከኣውሮፓ እስከ ኣመሪካ ከኣውስትራሊያ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወያኔ ያፈራቸው ዘረኞች እየፈረሰች ያለችውን ኢትዮጵያ በባላ አንደግፍም ብለዋል። እያደረግነው ያለው ትግል ኦሮሞ አገሩን መልሶ ለመርከብ እንጂ እየፈርሰች ያለችሁን ኢትዮጲያ በባላ ለመደገፍ አይደለም ፤ ይህንን ወያኔም እያለን ነው።

ታዲያ እነዚህ የኦሮሞ ኣክቲቪስት ነን የሚሉ የናት ጡት ነካሽ ተገንጣይ ዲያስፖራዎች ከወያኔ ልዩነታቸው ምኑ ላይ ነው ??? የጎንደሩ ሰላማዊ ሰልፍ ያሸነፋቸው በማስመሰል ኢትዮጵያውያን ሊደልሉ እየመከሩ አንድ ነን በሚል የማጭበርበሪያ ስልት ሕዝብንና ኣገርን ገደል ለመክተት እየተራወጡ መሆኑን ቀድመን ተገንዝበን ኣፋጣኝ የሆነ እርምጃ ልንወስድባቸው ይገባል። በፍጹም ሊታመኑ ኣይገባም። ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የጥፋት ድግስ የደገሱ የወያኔ ኣርበኞች ከነስራቸው ሊነቀሉ ይገባል።

#MinilikSalsawi

Image result for oromo london conference

Leave a Reply